all silde

ዋቸሞ ዩኒቨረስቲ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የዋንጫ ሽኝት ፕሮግራም በደማቅ ስነ-ስርዓት አከናወነ !

hidase

ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ የመማር ማስተማር ስራውን በይፋ የጀመረበትን 6ኛ ዓመት ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከተመሰረተበት 6ኛ ዓመት የክብር ዋንጫ ጋር ታጅቦ በደማቅ ስነ-ስርዓት መጋቢት14/07/09 ዓ.ም በዩኒቨርስቲው የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ ባከበረበት ወቅት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቀደምት ኢትዮጵያዊያንን የዘመናት ቁጭት አዎንታዊ ምላሽ የሰጠ !”መሆኑን የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጣሰው ገብሬ ገልጸዋል፡፡

 

በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጣሰው ገብሬ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከተመሰረተበት 6ኛ ዓመት ክብረ በዓል የሀድያ ዞን ዋንጫ አቀባበል ሽኝት ከዩኒቨርስቲውክብረበዓልጋርታሪካዊመገጣጠምማሳየቱለበዓሉልዩድምቀትየሰጠውመሆኑንገልጸውይህምታሪካዊግጥምጥሞሽለዩኒቨርስቲውበቀጣይ በመማር ማስተማር፣ በምርምርና ልማት እንዲሁም በማህበረስብአገልግሎትየተሰጠውንሀገራዊተልዕኮዎችከምንግዜውምበላይበላቀደረጃለመፈጸምከፍተኛየመነቃቃትንመንፍስንየሰጠመሆኑንለክብረበዓሉታዳሚዎችአስረድተውዩኒቨረስቲውበመማርማስተማር፣በምርምርናልማትእንዲሁምበማሰ/አገልግሎት2020 በምስራቅአፍሪካየልህቀትማዕከልየመሆንንራዕይአንግቦበከፍተኛሁኔታእየተንቀሳቀሰ ሲሆን በያዝነው አመት 12400 ተማሪዎችን በመደበኛና በተከታታይ መርሀ ግብሮች በዋናው ካምፓስና በዱራሜ ካምፓሶች ተቀብሎ ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠትብቁ፣ተወዳዳሪናበዓለምአቀፍደረጃተመራጭየሆኑዜጎችንለማፍራትበከፍተኛጥረትላይሲሆንበሶስትየት/ርትዓይነቶችየድህረምረቃትምህርት፣የቀድሞሆሳዕናየአሁኑንግስትእሌኒሆስፒታልተረክቦከፍተኛየህሙማንንአገልግሎትመሻሻልንከመማር ማስተማሩ ጎን ለጎን ማምጣቱ፣የተለያዩ በአግሮ ኢንደስትሪ ልማትና ልዩ ልዩ ምርምሮች ላይ እንዲሁም ዘርፈ ብዙ የማህበረሰብ አገልግሎቶችን ማጠናከሩ ላነገበው ራዕይ መሳካት ማሳያ እንደሚሆን አብራርተዋል፡፡

 

ፕሬዝደንቱ አክለውም የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቀደምት ኢትዮጵያዊያንን የዘመናት ቁጭት አዎንታዊ ምላሽ የሰጠ ነው ከማለታቸውም በላይ ዩኒቨርስቲው የግድቡ መሰረተ ድንጋይ ተጥሎ ስራውከተጀመረነት ግዜ አንስቶ የራሱን አስተዋጾ እያበረከተ የነበረ ሲሆን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 6ዓመትክብረበዓልየክብርዋንጫዩኒቨርስቲውወደከተመበትየሀድያዞንርዕሰከተማለምለሚቷሆሳዕናመምጣቱንተከትሎየዩኒቨርስቲው/ሰብመምህራንናየአስተዳደርሰራተኞችበድጋሚየአንድወርደሞዛቸውንለታላቁየኢትዮጵያህዳሴግድብመስዋትለማድረግቃልመግባታቸውንገልጸዋል፡

 

ይህ በእንዲ እንዳለም የበዓሉ የክብር እንግዳ የሀድያ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ስንታየሁ ወ/ሚካኤል ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብበታሪክከምንታወስበትየአድዋድልባልተናነሰየኢትዮጵያብሔርብሔረሰቦችንአንድነትከምንግዜውምበላይያጠናከረናየህዝብለህዝብትስስርንምእያጎለበተእንዳለለክብረበዓሉታዳሚዎችያብራሩሲሆንየሀ/ፕሬዝዳንትአክለውምየታላቁየኢትዮጵያህዳሴግድብመሰረተድንጋይተጥሎስራው ከተጀመረነት ግዜ አንስቶ የዞናችን ህ/ሰብ በቦንድ ግዥና የተለያዩ ስጦታዎችን በማበርከት አመርቂ ተሳትፎ የነበረው ሲሆን በባለፉት 6/ስድስት/ዓመታትለታላቁየኢትዮጵያህዳሴግድብልማታዊህዝቡ 196/አንድመቶዘጠናስድስት/ ሚሊየንብርማበርከቱንገልጸዋል፡፡የታላቁየኢትዮጵያህዳሴግድብ 6ዓመትክብረበዓልየክብርዋንጫወደ  ዞኑመምጣቱንተከትሎአሁንላይ 115/አንድመቶአስራ አምስት / ሚሊየን ብር መሰብሰቡን ገልጸው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የህብረተሰቡን የቁጠባ ባህልም በከፍተኛ ሁኔታእያሳደገውእንዳለለክብረበዓሉታዳሚዎችአሳውቀዋል

 

በዚህ ደማቅየታላቁየኢትዮጵያህዳሴግድብከተመሰረተ 6ዓመትክብረበዓልዋንጫአቀባበልሽኝትላይዩኒቨርስቲውከሀድያዞንናበዞኑካሉወረዳዎችጋርየተለያየሽልማቶችንየተለዋወጠበመሆኑግድቡከምንግዜውም በላይ የህዝቡን አንድነትያጠናከረናየህዝብለህዝብትስስርንምእያጎለበተእናለአንድሰንደቅዓላማጠንክሮየመስራትሁኔታንበመላውሀገሪቱእያስፋፋእንዳለተመልክቷል፡

 

LET YOUR LIGHT SHINE IN THE SOCIETY!

 

ብርሃናችን በህብረተሰቡ ላይ ያንፀባርቅ!

 

There are four research centers in Wachemo University. These are found within the main campus,

There are four research centers in Wachemo University. These are found within the main campus, in Shankola Research center, Lambuda Research Center, Shone Research Center.News aple

Nigist Elleni Mohammed Memorial Hospital being administered under Wachemo university since August 2016

Nigist Elleni Mohammed Memorial Hospital being administered under Wachemo university since August 2016news nigst eleni hospita

Training on customers service skill for Nigist Eleni Mohammed Memorial General Hospital workers

Training on customers service skill for Nigist Eleni Mohammed Memorial General Hospital workersnews traning for nigist

Durame Campus admitted students in six programs

Durame Campus admitted students in six programsnews durame campus