ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት "እኔ ለሀገሬ ዲፕሎማት ነኝ" በሚል መሪ ቃል በወቅታዊ አገራዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ተካሂዷል።      16/09/2021

በመድረኩ ላይ የኢፌዲሪ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባባሪያ አስተባባሪ ሚኒስቴር ዴኤታ ክቡር አቶ ሙሳ አህመድ፣ የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሐብታሙ አበበ፣ የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባባሪያ

የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ባህሎችን በአንድ ቋት የመሠነድ ፕሮጀክት ማስተዋወቂያ አገር አቀፍ ወርክሾፕ እና በካሚልና ሰብል ጥናት ግኝት፣ አስፈላጊነትና ምርታማነት ዙርያ ወርክሾፕ ተካሂዷል።      16/09/2021

በመርሃግብሩ ላይ የኢፌዲሪ ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣ የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ማሄ ቦዳ፣ የሀድያ ዞን ምክትል አስተዳደርና የትምህርት መምሪያ ሃላፊ ዶ/ር አበበ ሎላሞ፣ የዋቸሞ ዩ

ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ለ230 አረጋዊያንና አካል ጉዳተኞች 500 ሺህ ብር የሚገመት የበዓል ስጦታ አበረከተ።      10/09/2021

ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ፣ ጳጉሜ 05/213 ዓ.ም (ዘገባው የህዝብ ግንኙነት እና አለም አቀፍ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት) ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ለ230 አረጋዊያንና አካል ጉዳተኞች 500 ሺህ ብር የሚገመት የበዓል ስ

የSTEEM ፕሮጀክት ማጠቃለያ ፕሮግራም      09/09/2021

በሳይንስና በፈጠራ ትምህርት መስኮች የተሻሉ ዜጎችን ለማፍራት በሳይንስና በፈጠራ ክህሎት ብቁ የሆኑ ተተኪ ተማሪዎችን ማፍራት ወሳኝ መሆኑን የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሀብታሙ አበበ ገለፁ። ዩኒቨርሲቲው ለ3ተኛ ዙር ከሀዲያና

እንኳን ደስ አላችሁ ! እንኳን ደስ ያለን !      15/07/2021

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀዉ የትምህርት ፣ የምርምር ፣ የቴክኖሎጂ እና የኢንደስትሪ ትስሰር፤ HEART CONVENTION 2021 ላይ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ልዑክ በንቃት በመሳተፍ የዩኒቨርሲቲያችን ዉድ ተማሪዎቻችን የ

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የእውቅና ስነ-ስርዓት አካሄደ      09/06/2021

እንኳን ደስ አላችሁ ! እንኳን ደስ ያለን! የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ ክቡር ዶ/ር ዮሐንስ በንቲን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ መምህራን ማህበር አባላት እና የተለያዩ የሚዲያ ተቋማት በተገኙበት በክልሉ መምህራን መሠረታዊ

የአረንጓዴ አሻራን የማኖር የችግኝ ተከላ ስነ-ስርዓት እና የአከባቢ መብቶች ፎረም ምስረታ      31/05/2021

የአረንጓዴ አሻራን የማኖር የችግኝ ተከላ ስነ-ስርዓት በምክክር አውደ ጥናቱ የእረፍት ሰዓት እንደተካሄደ እና ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ የፎረሙ ሰብሳቢ ሆኖ በአዉደ ጥናቱ በመመረጡ ክቡር ዶ/ር ሐብታሙ አበበ የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝደንት በመግባቢያ

የእንኳን ደህና መጣችሁ የዕራት ምሽት ፕሮግራም ተካሄደ      31/05/2021

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የአከባቢ ፣ የደንና የአየር ንብረት ለዉጥ ኮሚሽን ፣ "ከPHE " እና ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የአከባቢ መብቶች ፎረም መመስረቻ አዉደ ጥናት ላይ ለመሳተፍ ሀድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ ዋቸሞ ዩኒቨ

ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ በግብርና ምርምርና ቴክሎጂ ሽግግር ማዕከላት የሚሠሩ የግብርና ሥራዎችን የሚያግዝ ተጨማሪ 3 የትራክተር ማሽኖች ግዥ መፈፀሙን አስታወቀ።      18/05/2021

ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ በግብርና ምርምርና ቴክሎጂ ሽግግር ማዕከላት የሚሠሩ የግብርና ሥራዎችን የሚያግዝ ተጨማሪ 3 የትራክተር ማሽኖች ግዥ መፈፀሙን አስታወቀ። የትራክተር ማሽኖች መገዛት ዩኒቨርስቲ በግብርና ምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር እና በ

የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ      04/02/2021

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ የ2013 ዓ.ም የአካዳሚክ በጀት ዓመት 2ኛ ዙር መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦር የስብሰባ ውሎው ተከትሎ የተለያዩ የተቋሙ ተልዕኮዎች የስራ አፈጻጸምን የተመለከ

የአስር አመታት ፍኖተ ካርታ ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ሥልጠናዊ ውይይት ተጀምሯል::      18/03/2021

በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የአስር አመታት ፍኖተ ካርታ ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ሥልጠናዊ ውይይት ተጀምሯል:: ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በተሰጠው

Foundation stone laid for expansion of Lich-Gogo Boarding School in Hosanna      26/02/2021

The foundation stone for the expansion of the Lich Gogo boarding school classroom in Hossaina at a cost of 10 million birr in collaboration with Wach

የአካዳሚክ ጉዳዮች ዘርፍ የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት      12/06/2013

በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ የ2013 ዓ.ም የአካዳሚክ ጉዳዮች ዘርፍ የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት ግምግማ መካሄዱ ተገለፀ። በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ የ2013 ዓ.ም የአካዳሚክ ጉዳዮች ዘርፍ የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት ግምግማ መካሄዱ የተገለፀ

Work visit at Wachmo University      20/02/2020

Honorable Nuredin Hassan from the House of Peoples' Representatives of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, Chane Adefris from the Ministry o

ብሔራዊ የበጎ ፈቃድና የማህበረሰብ አገልግሎት ስልጠና!      24/01/2020

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከኢ.ፊ.ዲ.ሪ መንግስት የሰላም ሚኒስቴር ጋር በጋራ ብሔራዊ የበጎ ፈቃድና የማህበረሰብ አገልግሎት ስልጠና ፕሮግራም ለመስጠት ፤ የስምምነት ሰነድ ተፈራርሞ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን ሰልጣኞች ከተለያዩ አከባቢዎች ተነስተ

Wachmo University graduated 3302 students in various fields of study!      17/01/2021

The University graduated 1176 female and 2126 male students for the 7th round in Undergraduate and Postgraduate degree today. Of these, 27 are medica

የጤና ሚንስቴር ይፋዊ የስራ ጉብኝት      15/12/2020

በጤና ሚንስቴር ዴኤታ የተመራ ልኡካን ቡድን በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በንግስት እሌኒ መሀመድ መታሰቢያ ሆስፒታል የስራ ጉብኝት ማድረጉ ተገለፀ። የጤና ሚንስቴር፣ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን፣ የግዥ ኤጀንሲ እና የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ከፍተኛ

የሶስትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ (MOU) የመፈራረም ሥነ-ሥርዓትም ተካሂዷል      30/11/2020

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከአከባቢ፣ደንና አየር ንብረት ለዉጥ ኮሚሽን ጋር የአረንጓዴ አሻራና የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃን ለማጠናከር የሚረዳ ስምምነት ላይ ደረሰ። የሶስትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ (MOU) የመፈራረም ሥነ-ሥርዓትም ተካሂዷል ህዳ

The Opening of a National Consultation Forum Took Place      20/09/2020

Of high Education and Performance Response Core (COVID-19) Outreach Performance Review and Consultation Forum is being hosted by the Ministry of Educ

ሀገር አቀፍ ኤግዚቢሽን በጅማ ዩኒቨርሲቲ      20/09/2020

ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው እና ዛሬ በሚጀመረው የከፍኛ ትምህርት ተቋማት የኮረና ቫይረስ(COVID-19) ምላሽ ስራዎችን የሚያሳይ ኤግዚቢሽን ላይ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ልኡካን ዩኒቨርሲቲው

የመረጃ አያያዝ ወራዊ ዘመቻ ከመስከረም 05-25/01/13 ዓ.ም      20/09/2020

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በተሰጠዉ አቅጣጫ መሰረት ፤ የመረጃ አያያዝ ወራዊ ዘመቻዉን በይፋ መጀመሩ ተገለፀ

It is my Dam      01/08/2020

እንኳን ደስ አላችሁ ! እንኳን ደስ ያለን ! ግድቡ የእኔ ነው ! ግድቡ የሁላችንም ነው ! የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ሃምሌ 26/11/12 ዓ.ም ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፤ ኢትዮጵያ

The 2012 E.C. Annual Performance Report Evaluation Discussion has been held in Wachemo University      05/08/2020

Wachemo University has held discussion on 2012 E.C. Annual Performance Report on the basis of before and after the outbreak corona virus pandemic. In

ጤናማ አካባቢ ለዘላቂ የብዝሃ ሕይወት ልማት!      06/06/2020

" ጤናማ አካባቢ ለዘላቂ የብዝሃ ሕይወት ልማት! " በሚል መሪ ቃል በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አካባቢ ቀንን አሰመልክቶ እንዲሁም የመንግስትን ሀገራዊ የአረንጓዴ አሻራ የማኖር ጥሪን ተግባራዊ እንዲሆን ለአበርክቶ ታስቦ

እንኳን ደስ አላችሁ!      01/06/2020

በዚህ የኮረና ቫይረስ አስቸጋሪ ወቅት የምርምር ዉጤታችሁን ፤ በተግባር በታወቀ ዓለም አቀፍ የምርምር ጆርናል ፤ ከዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሀብታሙ አበበ ጋር በጋራ ለማሳተም የበቃችሁ ተመራማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ! ሁላ

Board Meeting      09/05/2020

የ09 የስራ ክንውን ሪፖርት ግምገማ ጋር ተያይዞ ከዩኒቨርሲቲያችን የስራ አመራር ቦርድ አባላት ጋር በነበረን የውይይት መድረክ እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ፤ በዩኒቨርሲቲያችን ያሉትን በየጎ ጅማሮ አፈጻጸም ተሞክሮዎችን እና ስኬቶችን በስፋት እ

The University Management has visited the traditional medicine research center      20/05/2020

In an attempt to offer scientific solution to COVID-19, the ministry of science and higher education has brought to the attention of Universities the

ከዋቸሞ ዩኒቨስቲ ፕረዚዳንት የተላለፈው መልዕክት      14/05/2020

ከዋቸሞ ዩኒቨስቲ ፕረዚዳንት የተላለፈው መልዕክት ---------------- ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ እና የድህረ ምረቃ ተማሪዎች የተላለፈ ማስታወቂያ ከኮረና ቫይረስ COVID-19 ስጋት ነፃ ሆነን እስክናበቃ የተስ

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፈጠራ ብቃት      04/05/2020

እኔ ዩኒቨርሲቲያችን በወጣቶች እና በሰለጠነ የሰዉ ሃይል የተገነባ በመሆኑ ሁልግዜ እኮራለሁ ፤ እተማመናለሁም ። ምክንያቱም ፈጣን እድገትን ለማምጣት አይተኬ ሚና እንዳለዉ በፅኑ ስለማምንበት ነዉ ። በተለይም በዚህ የCOVID 19

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ      02/05/2020

የኮሮና ቫይረስ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ የመከላከል ሥራን ለመሥራት የሚያስችሉ ዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አጋርነቱን ያሳየባቸው አመርቂ ሥራዎችን መሥራቱ ፤ ከዚህ በፊት ሪፖርት በተደረጉት ዘገባዎች በሰፊው መገለፁ ይታወሳ

የተማሪዎች ሽኝት በ COVID 19      26/03/2020

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ሲባል፤ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት፤ የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ልዩ ኮሚቴ በመቋቋም የተቀናጀ ስራ እየተገበረ ይገኛል። ከዚህም መነሻ ተማሪዎችን ከቤተሰቦቻቸው ጋር እን

(COVID 19)      24/03/2020

በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የኮረና ቫይረስ (COVID 19) አስመልክቶ፤ የመረበሽና የመጨናናቅ ድብርት ውስጥ፤ ተማሪዎች እንዳይገቡ፤ልዩ የእራት ግብዣ እና በአይነቱ ለየት ያለ የግንዛቤ ማሳደጊያ መድረክ ተካሂዷል ፡፡ በዚሁ አጭር እና ጥንቃቄ የ

ዩኒቨርሲቲያችን ሰላም ነው !      14/11/2019

ተማሪዎች አከባቢያቸው ላይ ተፅኖ ማድረግ ነው ያለባቸው እንጂ አከባቢያቸው እነሱ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ማድረግ እንደሌለበት ተገለፀ ::

በፕሮጀክት አዘገጃጀት ዙርያ እየተሰጠ የሚገኝ ስልጠና      02/11/2019

ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ከሀዲያ ልማት ማህበር (ሀልማ) ጋር በመተባበር በፕሮጀክት አዘገጃጀት ዙርያ ለተለያዩ ባለድርሻ አካለት ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። ስልጠናው ዛሬ የተጀመረ ሲሆን በቀጣይ ቀናትም የሚካሄድ ይሆናል። በፕሮግራሙ መክፈቻ ላ

INDUCTION TRAINING      16/10/2019

Wachemo University Pedagogical training center directorate office in collaboration with HDP coordinating office has given Induction training for newl

Message of Congratulations to PM Dr Abiy Ahmed      11/10/2019

Congratulations to H. E. Dr. Abiy Ahimed , PM of our country Ethiopia , for wining this 2019 Noble peace prize!

Message of Congratulations to PM Dr Abiy Ahmed      11/10/2019

Congratulations to H. E. Dr. Abiy Ahimed , PM of our country Ethiopia , for wining this 2019 Noble peace prize!

World anesthesia day      16/10/2019

Wachemo University Medicine and Health Science College Students Celebrated anesthesia day together with the President of the University at NEMMTH.