ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስክ በመቅድመ ምረቃና ድህረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመረቀ።
Dated: 21/06/2025

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስክ በመቅድመ ምረቃና ድህረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመረቀ። የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለ15ኛ ዙር በመደበኛና በተከታታይ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያና በሁለተኛ ድግሪ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 2 መቶ 55 ተማሪዎችን አስመርቋል። ከእነዚህም ውስጥ 276ቱ ሴቶች መሆናቸው ተመላክቷል። ዩኒቨርሲቲ በምርምር፣ በመማር ማስተማርና በማህበረ





መተባባርና ትዕግሥት ካለ ፈተናዎችን ተሻግረን ለትውልድ የሚተላለፍ ውጤት እናስመዘግባለን::
Dated: 03/02/2025

መተባባርና ትዕግሥት ካለ ፈተናዎችን ተሻግረን ለትውልድ የሚተላለፍ ውጤት እናስመዘግባለን-ዶ/ር መቅደስ ዳባ የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የንግስት እሌኒ መሃመድ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተገኝተው እየተሠሩ ያሉ ስራዎችን ምልከታ አድርገዋል። በመርሃ ግብሩ ላይ የፌዴራልና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እንዲሁም የሀዲያ ዞን ከፍተኛ የመንግስት


More News







ለ25 ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲው ሲሰጥ የቆየው የግብርና ናሙና ቆጠራ ስልጠና ተጠናቀቀ
Dated: 18/09/2024

በኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት እና በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ትብብር ለ25 ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርስቲው ሲሰጥ የቆየው የግብርና ናሙና ቆጠራ ስልጠና ተጠናቀቀ። በስልጠናው ማጠቃለያ መርሃግብር ላይ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳዊት ሃዬሶን ጨምሮ የዩኒቨርስቲው የማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች፣ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ሆሳዕና ቅርንጫፍ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ ካሳ



More News