Wachemo University Celebrates International Students Day Dated: 01/01/2026 Wachemo University today hosted a vibrant celebration for International Students Day. During this special event, Dr. Sara Shikur, Vice President for Academic, Research, Technology Transfer, and Community Service, highlighted our international stude A high-level dissemination event is currently underway in Werabe Town, Central Ethiopia Region. Dated: 31/12/2025 A high-level dissemination event is currently underway in Werabe Town, focusing on the funding and findings of the Early Childhood Development (ECD) Baseline Survey for the Central Ethiopia Regional State. የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳዊት ሃዬሶ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች አቀባበል አስመልክቶ ከፀጥታ አካላት ጋር ተወያዩ። Dated: 28/11/2025 የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳዊት ሃዬሶ የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች አቀባበል አስመልክቶ ከሚመለከታቸው የፀጥታ አካላት ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅት የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳዊትን ጨምሮ የማኔጅመንት አባላት፣ የሀዲያ ዞን፣ የሌሞ ወረዳ፣ የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር፣ የግቢ ፌዴራል ፖሊስ እና ደህንነት ዘርፍ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። የትምህርት ጥራት ለማስጠበቅ የሚያስችል ስልጠና ለዓብይና ንዑሳን ኮሚቴዎች እየተሰጠ ይገኛል። Dated: 08/11/2025 በኢትዮጵያ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር መምህራን ስለአካዳሚክ ጥራትኦዲት የህግና የአሰራር ማዕቀፍ እንዲሁም ስለ ግምገማና ሪፖርተር አዘገጃጀት ዙርያ ለዓብይና ንዑሳን ኮሚቴዎች ግንዛቤ ለመፍጠር ታስቦ የተዘጋጀ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የአካ/ምር/ቴክ/ሽግ/ማህ/አገ/ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሳራ ሽኩር እንደገለጹት ፦ የተቋማዊ ጥራት ምዘና ለክረምት የSTEM ተማሪዎች በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ በተግባር የተደገፈ ስልጠና ተሰጠ። Dated: 30/08/2025 በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ክረምት የ STEM ስልጠና ከስፔስ ሳይንሰ እና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት እና የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ በመጡት አስልጣኞች ለክረምት STEM ተማሪዎች በ‘’Rocket, Satellite, GIS, UAV, Astronomy and Astrophysics, Space planetary and Remote Sensing’’ ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷል። ተመራማሪዎች ጭብጥ ተኮር ምርምሮችን በጋራ ትብብር መስራት ውጤታማ እንደሚያደርግ ተገለጸ። Dated: 01/09/2025 በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ Research Thematization, Research Publication, Grant Proposal Writing & Management በሚል ርዕሰ ጉዳዮች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል። የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳዊት ሃዬሶ እንደገለፁት፤ በዘርፉ እውቀትና ሰፊ ልምድ ባለቸው በፕሮፌሰር ተከተል ዮሐንስ ስልጠናውን ማግኘት እንዳስደሰታቸው ተናግረዋል። ፕሮፌሰር ተከ Congratulations Graduates of 2025! Dated: 22/06/2025 Dear Graduates of Wachemo University, It is with immense pride and joy that I extend my heartfelt congratulations to each of you on reaching this significant milestone in your academic journey. Graduation is not just a culmination of years of hard ትምህርት ከግለሰብ ህይወት አልፎ የለውጥ ጎዳና ለመከተል ዋናኛ መሳሪያ መሆኑ ተገለፀ። Dated: 22/06/2025 ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ለ10ኛ ዙር በመደበኛና በተከታታይ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 1 መቶ 57 ተማሪዎችን በዛሬው እለት አስመርቋል። ከዕለቱ ተመራቂዎች 24 ሴቶች መሆናቸውም ተጠቁሟል። በምረቃው ፕሮግራም በክብር እንግድነት የተገኙት የከምባታ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ አረጋ ኢሸቱ እንደገለፁት፤ በተለያዩ የትምህርት መስኮች የተመረቀችሁ ተማሪዎች More News ተማሪ #ብሌን_ስዩም ከአንስቴዥያ ትምህርት ክፍል አጠቃላይ ከሴት ተማሪዎች 3.84 ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ልዩ ተሸላሚ ሆኗለች። Dated: 21/06/2025 የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ 15ኛው ዙር የተማሪዎች ምረቃ ተማሪ #ብሌን_ስዩም ከአንስቴዥያ ትምህርት ክፍል አጠቃላይ ከሴት ተማሪዎች 3.84 ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ልዩ ተሸላሚ ሆኗለች። ተማሪ #መብራቱ_ደጀኔ በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ከአጠቃላይ ተማሪዎች 3.90 ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል። Dated: 21/06/2025 የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ 15ኛው ዙር የተማሪዎች ምረቃ ተማሪ #መብራቱ_ደጀኔ በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ከአጠቃላይ ተማሪዎች 3.90 ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል። ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስክ በመቅድመ ምረቃና ድህረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመረቀ። Dated: 21/06/2025 ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስክ በመቅድመ ምረቃና ድህረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመረቀ። የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለ15ኛ ዙር በመደበኛና በተከታታይ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያና በሁለተኛ ድግሪ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 2 መቶ 55 ተማሪዎችን አስመርቋል። ከእነዚህም ውስጥ 276ቱ ሴቶች መሆናቸው ተመላክቷል። ዩኒቨርሲቲ በምርምር፣ በመማር ማስተማርና በማህበረ Ethnobotanical, Conservation and Pharmacological Study of Medicinal Plants" in Central Ethiopia Dated: 16/04/2025 ወርቃማ የሆኑ ሀሳቦችን ደምረን የሀገራችንን እድገት ማፋጠን ይገባል-ዶ/ር ዳዋዊት ሃዬሶ "Ethinobotanical, Conservation and Pharmacological Study of Medicinal Plants" in Central Ethiopia በሚል ሀሳብ የምርምር ስራን ለማስጀመር የሚያስችል ዉይይት በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ። የዉይይት መድረኩ ከአህሪ ጋር ከዚህ ቀደም የጋራ መግባቢያ ሰ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ "International Migration Prospects, Challenges and the Way Forward " በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል Dated: 04/03/2025 በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አካ/ምር/ቴክ/ሽግ/ማህ/አገ/ም/ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አስተባባሪነት የተዘጋጀ "International Migration Prospects, Challenges and the Way Forward " በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዋነኛ ዓላማውን ስራ ዕድል በመፍጠር ህገወጥ ስደትን ከመቀነስ አንጻር በቅንጅት ለመስራትና ለማስገንዘብ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የተዘጋጀ የፓናል ውይይት በመካሄድ መተባባርና ትዕግሥት ካለ ፈተናዎችን ተሻግረን ለትውልድ የሚተላለፍ ውጤት እናስመዘግባለን:: Dated: 03/02/2025 መተባባርና ትዕግሥት ካለ ፈተናዎችን ተሻግረን ለትውልድ የሚተላለፍ ውጤት እናስመዘግባለን-ዶ/ር መቅደስ ዳባ የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የንግስት እሌኒ መሃመድ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተገኝተው እየተሠሩ ያሉ ስራዎችን ምልከታ አድርገዋል። በመርሃ ግብሩ ላይ የፌዴራልና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እንዲሁም የሀዲያ ዞን ከፍተኛ የመንግስት ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 513 ተማሪዎችን አስመረቀ። Dated: 15/02/2025 የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ወንድ 936 እንዲሁም ሴት 577 ተማሪዎችን በአጠቃላይ 1 ሺህ 513 ተማሪዎችን የተለያዩ ተጋባዥ እንግዶችና የዩኒቨርስቲው የሴኔት አባላት በተገኙበት በዛሬው እለት አስመርቋል። የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ለ14ኛ ዙር ያስመረቃቸው የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እንዲሁም በተከታታይ መርሃግብር የቅድመ ምረቃ እና የድህረ ምረቃ ምሩቃን ናቸው። ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለዶ/ር በየነ አበራ የምስጋና እና እውቅና ምስክር ሰርተፍኬት ሰጠ። Dated: 18/12/2024 ዶ/ር በየነ አበራ የራሱን የሰርግ መልስ ፕሮግራም አቋርጦ የአንዲት ወላድ እናትን ሕይወት በማትረፉ ዩኒቨርሲቲው የምስጋና እና እውቅና ምስክር ሰርተፍኬት ሰጥቷል። በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ንግስት እሌኒ መሐመድ መታሰቢያ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ሆኖ የሚያገለግለው ዶ/ር በየነ አበራ፣ ታህሳስ 04/2017 ዓ.ም የመልስ ፕሮግራሙን ከቤተ ዘመድ ጋር እያከና More News