የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በሆስፒታላችን የሚሰጡ የህክምና አገልግሎቶችን ጎበኙ (ሐምሌ 1572018 ዓ/ም)
Dated: 24/07/2026

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) እና በየደረጃው የሚገኙ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ንግስት እሌኒ መሃመድ መታሰቢያ ኮምፕርሔንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የስራ እንቅስቃሴና የሚሰጡ የህክምና አገልግሎቶችን ጎበኝተዋል። በጉብኝታቸው ወቅት ርዕሰ መስተዳድሩ የሆስፒታሉን ልዩ ልዩ ክፍሎች፣ አዳዲስ የህክምና መሳሪያዎችን እና የህክምና አገልግሎት





በእውቀትና ክህሎት የበለፀገ ትውልድ ከማፍራት ባሻገር ቴክኖሎጂን የመጠቀም ልምዱ የዳበረ ማህበረሰብ ለመፍጠር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ድርሻ የጎላ መሆኑ ተገለፀ
Dated: 27/06/2026

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለ17ኛው ዙር በመደበኛና በተከታታይ የትምህርት ፕሮግራሞች በመደበኛ፣ በሁለተኛ ድግሪ እና በስፔሻሊቲ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 479 ተማሪዎችን በዋናው ግቢ አስመርቀዋል። የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳዊት ሃዬሶ እንደገለፁት፥ ተመራቂ ተማሪዎች በትምህርት ቆይታቸው በከፍተኛ ትጋትና ልፋት ያጋጠማቸውን ውጣ ውረድ በብቃት በመወጣትና በትዕግስት ጠንክረው በመስራት ለዚህ






More News


የትምህርት ጥራት ለማስጠበቅ የሚያስችል ስልጠና ለዓብይና ንዑሳን ኮሚቴዎች እየተሰጠ ይገኛል።
Dated: 08/11/2025

በኢትዮጵያ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር መምህራን ስለአካዳሚክ ጥራትኦዲት የህግና የአሰራር ማዕቀፍ እንዲሁም ስለ ግምገማና ሪፖርተር አዘገጃጀት ዙርያ ለዓብይና ንዑሳን ኮሚቴዎች ግንዛቤ ለመፍጠር ታስቦ የተዘጋጀ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የአካ/ምር/ቴክ/ሽግ/ማህ/አገ/ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሳራ ሽኩር እንደገለጹት ፦ የተቋማዊ ጥራት ምዘና








More News