Huawei ICT Competition 2024-2025 for Northern Africa(Practice competition). Dated: 30/09/2024 ✍️👩👧👦Dear Huawei ICT Academy Students, Congratulations! Here is the link for the Students Competition in the Huawei ICT Competition 2024-2025 for Northern Africa(Practice competition). ለ25 ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲው ሲሰጥ የቆየው የግብርና ናሙና ቆጠራ ስልጠና ተጠናቀቀ Dated: 18/09/2024 በኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት እና በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ትብብር ለ25 ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርስቲው ሲሰጥ የቆየው የግብርና ናሙና ቆጠራ ስልጠና ተጠናቀቀ። በስልጠናው ማጠቃለያ መርሃግብር ላይ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳዊት ሃዬሶን ጨምሮ የዩኒቨርስቲው የማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች፣ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ሆሳዕና ቅርንጫፍ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ ካሳ በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀው የNGAT ፈተና እየተሰጠ ይገኛል Dated: 05/09/2024 በኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀው የድህረ ምረቃ የትምህርት ፕሮግራም መግቢያ ፈተና (NGAT) በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ ይገኛል። የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳዊት ሀዬሶ ከዋና ግቢ መምህራን ጋር በተለያዩ ተቋማዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ። Dated: 03/08/2024 የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳዊት ሀዬሶ ከዋና ግቢ መምህራን ጋር በተለያዩ ተቋማዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል። ተቋማዊ አሠራርና ሪፎርም ማሻሻል እና ከዚህ ጋር ተያይዞ የጋራ አቅጣጫ መያዝ በሚል መነሻ ከመምህራን ጋር ውይይት ተደርጓል። ተቋሙ በመማር ማስተማር፣ ምርምር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ተልዕኮ የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግብ እና ከዚህ በፊት የነበረውን የመልካም አስተ ለህክምና ምቹ አከባቢ ለመፍጠር ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሠራ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳዊት ሀዬሶ ገለፁ Dated: 07/08/2024 የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳዊት ሀዬሶ ከህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና ክልንካል ስታፍ ጋር በን/እ/መ/መ/ኮ/ስ/ሆስፒታል ተወያይተዋል። በተቋማዊ አሠራር ዝርጋታ፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮች እና የአመራር ምደባ ላይ ያተኮረ ውይይት ተደርጓል። በዚህም መነሻ ከተሳታፊዎች የተለያዩ ሀሳቦች የተነሳ ሲሆን በተለይም ሆስፒታሉ የህክምና አገልግሎት የተሻለ ለማድረግ ለውጥ መደረ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዳዊት ሀዬሶ ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች ጋር ትውውቅና በተለያዩ ተቋማዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ። Dated: 08/08/2024 በዛሬው ዕለት ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች ጋር ትውውቅ ያደረጉት የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳዊት ሀዬሶ በተለያዩ ተቋማዊ ጉዳዮች ላይም ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ ወቅት መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞችም ከመልካም አስተዳደር፣ ከበጀት ፣ ከግብዓት እንዲሁም ተቋሙን ከማሳደግና ከአዲሱ መዋቅር ጋር ተያይዞ በተቋሙ የሚስተዋሉ የተለያዩ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ 4ኛ ዙር የጤና ትምህርት ጥራት አመታዊ ወርክሾፕ እየተካሄደ ይገኛል Dated: 09/08/2024 የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከJhpiego Ethiopia Health Workforce Improvement Program ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ወርክሾፕ እየተካሄ ነው። በመርሃ ግብሩ መክፈቻ ላይ የተገኙት የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳዊት ሀዬሶ እንደገለፁት፥ ይህን መሰል ወርክሾፖች የተለያዩ ልምዶች የሚቀሰሙበት፣ ለዘርፉ ምሁራን መልካም አጋጣሚ የሚፈጥር እንዲሁ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለ11ኛ ዙር በመደበኛና ተከታታይ የትምህርት ፕሮግራም በመጀመሪያና በሁለተኛ ድግሪ ፕሮግራም ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። Dated: 24/02/2024 ሀገር ለገጠሟት ችግሮች የመፍትሄው ቁልፍ በእጃችሁ ነው።– ዶ/ር ብርሃኑ መገርሳ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለ11ኛ ዙር በመደበኛና ተከታታይ የትምህርት ፕሮግራም በመጀመሪያና በሁለተኛ ድግሪ ፕሮግራም ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ የተገኙት የመስኖናና ቆላማ አከባቢዎች ሚኒስትር ዴዔታ እና የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ብርሃኑ መገርሳ። More News የተማሪዎች ምረቃ ማፅደቁን ጨምሮ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ሴኔት ተወያይቶ አፀደ Dated: 23/02/2024 የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ ለ11ኛ ዙር በመደበኛ እና በተከታታይ የትምህርት ፕሮግራም በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ድግሪ ያስተማራቸውን ተማሪዎች ምረቃን አስመልክቶ ተወያይቶ አፅድቋል። Wachemo University has signed MoU with Centeral China Normal University. Dated: 19/11/2023 Both Universities have signed MoU (Memorum of Understanding) to work in collaboration with different scope of areas. Experience sharing with different ICT Projects in China with collaboration of president of Ethiopia Dated: 16/11/2023 Experience sharing with different ICT projects in China with collaboration of President of Ethiopia. የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ እየተሠሩ ያሉ ስራዎችን ጉብኝት አደረጉ Dated: 29/10/2023 በዛሬው ዕለት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ምስረታ ላይ የተገኙ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው እየተሠሩ ያሉ ስራዎችን ጉብኝት አድርገዋል። ጥቅምት 17 ቀን 2016 ዓ.ም ገባው የህዝብ ግንኙነት እና ዓለም ዓቀፍ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ነው። Let Your Light Shine in the Society! ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን President’s visit to USA for LMG training Dated: 28/10/2023 “The Journey to the United States to explore renowned university and participate in a leadership, management, and governance (LMG) training program has been completed. The visits of the university of Texas Tech, Oklahoma State, and Ohio State have b በHuawei ICT competition 2022-2023 Global Final Dated: 27/05/2023 በHuawei ICT competition 2022-2023 Global Final ኢትዮጵያን ወክለው የተወዳደሩት 9 ተወዳዳሪዎች (ሶስት ቡድኖች) ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቅቀዋል። ከእነዚህም መካከል የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ ተማሪ የሆነው ጥበቡ ካሌብ ይገኝበታል። እንኳን ደስ አለን። Congratulations! ዘጠኝ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ኢትዮጵያን ወክለው በ7ኛው የሁዋዌ ዓለም አቅፍ የአይሲቲ ፍጻሜ ውድድር ለመሳተፍ ቻይና ገቡ Dated: 24/05/2023 የHuawei ICT ውድድር በHuawei ICT አካዳሚዎች ላሉ ተማሪዎች በአለም አቀፍ ደረጃ የኔትወርክንግና እና ሌሎች ሰርቲፍኬት እንዲያገኙ በማድረግ በአላም ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የሚያደርግ አካዳሚ ነው። በዚህ ውድድር የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ጥበቡ ካሌብ የ5ኛ ዓመት የኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ምህንድስና ተማሪ እንዲሁም የHuawei ICT አካዳሚ ተማሪ ሲሆን በዩኒቨርሲቲያችን አይሲቲ ልማት Wachamo University Deploys OS-EASY E-VDI System Dated: 18/02/2023 Wachamo University (WCU) is proud to announce the successful deployment of OS-EASY E-VDI, an innovative virtual desktop infrastructure (VDI) system. With this new technology, students and faculty can access their university desktops from any locatio More News